ድምጽ በኢትዮጵያ ገበያ የአሜሪካ ኩባንያዎች ፌብሩወሪ 09, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ዩናይትድ ስቴይትስ ከአፍሪካ ጋር ያላትን የንግድና ምጣኔ ሀብት ግንኙነት ለማጠናከር ትፈልጋለች። በተለይ በፍጥነት በማደግ ላይ ያሉ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገሮች የውጭ መዋእለ-ንዋይ በመሳብ ላይ ናቸው።