ድምጽ በኒው ሃምፕሸር የሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ዘመቻ ፌብሩወሪ 09, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት በእጩነት የቀረቡት የሪፑብሊካን ፓርቲው ተወዳዳሪዎች፥ በነገው እለት በኒው ሃምፕሸር ለሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ዘመቻው አካል ለሆነው ክርክር እራሣቸውን እያዘጋጁ ናቸው።