ድምጽ የጋምቤላ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈታ ፌብሩወሪ 09, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የጋምቤላ ክልል ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ ወደ ሥልጠና እንዲገባ መደረጉን ያነጋገርናቸው የአካባቢው ነዋሪዎችና አንድ የወረዳ ምክር ቤት አባል አረጋግጠውልናል፡፡