በፍቅር ቀን ማህበረሰባዊ ፍቅርና ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

የጋራ እንቅስቃሴ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የማህበረሰብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰሜን አሜሪካና በተለያዩ አካባቢዎች ይንቀሳቀሳል። የፊታችን ወር የፍቅር ቀን (Valentine’s Day) ሲከበር አንድ የማህበረሰብ የፍቅር ቀን ብለው የተለያዩ ሰዎችን አሰባስበው ስለአብሮነት ለመነጋገር አቅደዋል።