የሚባክን የምግብ ምርት ጥቅም ላይ ቢውል በረሃብ የሚሰቃዩትን ሁሉ መታደግ እንደሚቻል ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የምግብ ምርት ብክነትና ጥፋትን በዓለም ደረጃ በግማሽ ለመቀነስ ያስችላል ያለውን ዕቅድ የሮኬፌለር በጎ አድራጎት ድርጅት በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስብሰባ ማዕከል ይፋ አድርጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች የሚባክነው የምግብ ምርት ጥቅም ላይ ቢውል በመላው ዓለም በረሃብና የተመጣጠነ ምግብ በማጣት የሚሰቃዩትን ሁሉ መታደግ እንደሚቻል ተገልጿል፡፡ መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ አለው፡፡ ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።