የዚምባብዌ ህገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት የስም ማጥፋት ወንጀል ህግ ሰረዘ

Your browser doesn’t support HTML5

የዚምባብዌ ህገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት የስም ማጥፋት ወንጀል ህግን ሰርዟል። የተሰረዘው ህግ ባለፈው አመት በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች እንዲታሰሩ ምክንያት ሆኗል። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ Sebastian Mhofu ከሀራሬ ዘገባ ልኳል። አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።