የዚካ ወረርሽን ለማቆም የተጀመረ ዘመቻ

Your browser doesn’t support HTML5

በላቲን አሜሪካና በካሬቢያ አገሮች የሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መስሪያ ቤቶች የዚካ ቫይሬስ ወረርሺኝ ለማስቆም ማህበረሰባዊ ዘመቻ ጀምረዋል። የቫይረሱ አስተላላፊ ትንኝ በሃያ አምስት የዓለም አገሮች ዉስጥ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ ዜጎችን እንደነደፈች ይነገራል።