የዩናይትድ ስቴትስ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋይ እንዲያፈሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ጥሪ አቀረቡ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ርካታ ኩባንያዎችን ለማሳብ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መመቻቸት እንዳለባቸው የተናገሩት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ በበኩላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተማማኝ የቴሌኮም አገልግሎት እንዲያመቻቹ ጠይቀዋል።