ጋምቤላ 14 ሰው መገደሉን መንግሥት ተናገረ

Your browser doesn’t support HTML5

አንዳንዶች የሁለቱ ብሄረሰቦች ግጭት የኖረ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ የብሄረሰቦች ግጭት ሳይሆን “የፖለቲካ ሰበብ ያለው ብጥብጥ ነው” የሚሉ አሉ።