ቴድ ክሩዝ እና ሂላሪ ክሊንተን ለፕሬዘዳንትነት እጩ ምርጫ ውድድር አሸነፉ

Your browser doesn’t support HTML5

ሴናተር ቴድ ክሩዝ(Ted Cruz​​)በአየዋ (Iowa) የሪፐብሊካን ፓርቲውን እጩ ተወዳዳሪዎች ምርጫ ውድድር አሸነፉ። በመጪው ሳምንት በኒው ሃምፕሸር (New Hampshire) ከደገሙት፥ ፓርቲውን ወክለው ለፕሬዘዳንትነት ይወዳደራሉ።