የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸው ሰላማዊ ሰልፈኞች ፍትህ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተወሰደዉ የሃይል እርምጃ ስህተት መሆኑን ባለስልጣናት አዉቀዋል ሲሉ ሁለት የዩናትድ ስቴትስ (United States) ከፍተኛ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ዉስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናገሩ።