“ስህተትን ማመን አዲሱ የኢሕአዴግ አካሄድ ነው” - መረራ ጉዲና

Your browser doesn’t support HTML5

"መንግሥት ስህተቱን ካመነ ኦሮምያ ውስጥ ለተፈፀሙ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑ አጥፊዎች በገለልተኛ አካል ተለይተው ይቀጡ” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጠይቀዋል፡፡