ኦሮምያ ውስጥ የተወሰደው እርምጃ “ትክክል እንዳልነበረ ባለሥልጣናቱ አምነዋል” - ግሪንፊልድ

Your browser doesn’t support HTML5

ኦሮምያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል።