የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ሃያ ስድስተኛ ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ኅብረት የያዝነውን የአውሮፓ 2016 ዓ.ም “የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ዓመት” ብሎ ሰይሞታል። ከዚህ አንፃር ነገ አዲስ አበባ ላይ የተካሄደው የኅብረቱ የመሪዎች ሃያ ስድስተኛ ጉባዔ የሚያሣልፋቸው ውሣኔዎችና ደንቦች በአባል ሃገሮች የማይከበሩበት ሁኔታ መኖሩ ፈታኝ መሆኑን አስታውቋል።