የዶክተር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ታሪክ ፈተናዎትችና የሚጋጩ ህልሞች የኢህአዴግ ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ” የሚል መጽሐፍ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያዉያን በወቅታዊ የአገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ሆነ በሌሎች ርእሶች ላይ በዉጪም ሆነ በመገር ዉስጥ መጽሐፍት ማሳተም ከጀመሩ ዋል አደር ብለዋል። በቅርቡ በአገር ዉስጥ ከታተሙት መጽሐፍት አንዱ የዶክተር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ታሪክ ፈተናዎትችና የሚጋጩ ህልሞች የኢህአዴግ ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ” የሚል መጽሐፍ ይገኛል።