ድምጽ የአፍሪቃ ሕብረት ኦሮሚያ ዉስጥ ያለዉን ሁኔታ እየተከታተለ ነዉ ጃንዩወሪ 29, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የአፍሪቃ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ኮሚሽነር ዶክተር አይሻ አብዱላሂ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ በኦሮሚያ ክልል ስላለዉ ሁኔታ ሰፊ ዲፕሎማሳዊ ስራ እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል።