የባማኮ ሙዚቃ ፌስቲቫል ከሦስት ዓመት ሽብር በኋላ

Your browser doesn’t support HTML5

እሥላማዊያኑ ፅንፈኞች በተወሰኑ የማሊ አካባቢዎች ሙዚቃ የሚባል እንዳይሠራ፣ እንዳይሠማ ከከለከሉ ከሦስት ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የዚህችን የምዕራብ አፍሪካ ሃገር የአካባቢዋ የባሕል መናኸሪያነት መልሶ ያፀናል የተባለ የሙዚቃ ድግስ በዋና ከተማይቱ ባማኮ እየተሠናዳ ነው።