ጽንስ ማቋረጥን በከፊል ሕጋዊ ያደረገዉ የኢትዮጵያ አዋጅ የበርካታ ሴቶችን ሕይወት እያተረፈ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ከአስር ዓመታት በፊት የወጣዉና ጽንስ ማቋረጥን በከፊል ሕጋዊ ያደረገዉ የኢትዮጵያ አዋጅ የበርካታ ሴቶችን ሕይወት እያተረፈ መሆኑን በዘርፉ ላይ የሚሰራ አንድ መንግስታዉ ያልሆነ ዓለም አቀፍ ድርጅት አስታውቋል። መሰረቱን በዮናይትድ ስቴትስ (United States) ያደረገዉ አይ ፒ ኤስ ኢንተርሽናል (IPAS International) እንደሚለዉ ህጉ ከወጣ በኋላ የመጣዉ ለዉጥ በጉልህ የሚታይ ነዉ።