የመንግሥት ባለሥልጣናት የማስተር ፕላኑን ለመሰረዝ በወሰዱት እርምጃ በእርግጥ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን ያመለክታል?

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ፥ በኦሮሞ ተቃዋሚዎችና በመንግሥቱ የፀጥታ ኃይሎች መካከል ለሁለት ወራት ግድም ግጭቶች ከተካሄዱ በሁዋላ፥ ባለሥልጣናቱ የአዲስ አበባን ግዛት ለማስፋት የኦሮሞ ገበሬዎችን ያፈናቅላል የተባለውን ማስተር ፕላን መሠረዛቸውን አስታውቀዋል።