ድምጽ የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ላይ ስላሣለፈው ውሣኔ ጃንዩወሪ 25, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የአውሮፓ ፓርላማ ከትናንት በስተያ ሐሙስ በኢትዮጵያ ላይ ያሣለፈውን ውሣኔ ለማስቀረት የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ መሥመሮች ጥረት ሲያደርግ እንደነበረ የፓርላማው አባል አና ጎምሽ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡