እነ አቶ በቀለ ገርባ ፍርድ ቤት ቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሞኑን ኦሮምያ ውስጥ ካለው አለመረጋጋር ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ መሪዎች እነ አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።