ታንዛንያ "ህገ-ወጥ ናቸው" ያለቻቸውን ከ80 በላይ ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር አዋለች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢዮጵያውያኑ በፖሊስ ቁጥጥር ስር በነበሩበት ጊዜም በረሃብና በውኃ ጥም የተነሳ ሰዉነታቸዉ በጣም ተዳክሞ እንደነበረ የሃገሪቱ ፖሊስ አስታዉቀዋል። ባለሥልጣናት ለአሜርካ ድምጽ እንደተናገሩት፣ ሌሎች ህገ ወጥ የተባሉ ኢትዮጵያውያንም በኬይላ ታንዛንያ እስር ቤት ዉስጥ ይገኛሉ። ከናይሮቢ ገልሞ ዳዊት ዝርዝሩን ልኳል።