በሶማሊያ ለደረሰው ጥቃት ጽንፈኛ እስላማዊው ቡድን አል-ሸባብ ሐላፊነት ወሰደ

Your browser doesn’t support HTML5

ሼክ ሶሞው የተባሉ ዕማኝ፡- "ብዙ ሰዎች ወድቀው ድረሱልን እያሉ ሲጮሁ ይሰማ ነበር። አጥቂዎቹ ሆቴሉን እንዳለ ሲይዙት እግሬ እውጪኝ ብየ አመለጥኩ"