ድምጽ ታጣቂዎች በግብጽ ጥቃት ከፍተው አምስት ፖሊሶች መግደላቸው ታወቀ ጃንዩወሪ 22, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ግብጽ እአአ በ2013 ዓ. ም. እስላማዊው ፕሬዚደንት ሞሃማድ ሞርሲ በጦር ሰራዊቱ ከስልጣን ከተወገዱ ወዲህ ታጣቂዎችን ስትታገል ቆይታለች።