ድምጽ ምን ዓይነት የጥምቀት ትዝታ አለዎ? ጃንዩወሪ 20, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ዛሬ ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ጥምቀት ነው። ይህም የእየሱስ ክርስቶስ በመጥምቁ ዮሓንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር መጠመቁን የሚያስታወስ ዓመታዊ በዐል ሲሆን በኢትዮጵያ በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል።