ድምጽ የኦሮሚያ ተቃውሞ በውጭ መዋእለ-ንዋይ ፍሰት ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል? ጃንዩወሪ 19, 2016 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሚያ ሲካሄዱ የቆዩና አሁንም የቀጠሉ ሰልፎች፤ በውጭ ሀብት ፍሰት ላይ ሊኖራቸው የሚችለውን ጫና እንዲተነትኑ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ጋብዘናል።