በትላንቱ ማራቶንና ግማሽ ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች ከፍተኛ ድል ተቀዳጁ

Your browser doesn’t support HTML5

በትላንቱ የሸቭሮን ሂውስተን (Chevron Houston) ማራቶንና አራምቾ ሂውስተን (Aramco Houston) ግማሽ ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች ከፍተኛ ድል ተቀዳጁ። ሌሊሳ ዴሲሳ እና ሞስነት ገረመው በግማሽ ማራቶን፥ በትልቁ ደግሞ የሴቶቹን ብሩክታይት ደገፋ፥ የወንዶቹን ጌቦ ቡርቃ፥ ግርማይ ገብሩና ብርሃኑ ደገፋ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያሉትን ከፍተኛ ሥፍራዎች ጠራርገው ወስደዋል። በእግር ኳስ ስፖርት ዜና የአፍሪካ ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ።