የአምቦው ወጣት አብደታ ኦላንሳ በምን ምክንያት ሞተ?

Your browser doesn’t support HTML5

ከስድስት ወራት በፊት ከአምቦ ከተማ ተወስዶ አዲስ አበባ ፌዴራል እስር ቤት የነበረ ወጣት አብደታ ኦላንሳ ታሞ በቅዱስ ጳውሎስ አቤት ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ባለፈው ሰኞ ህይወቱ አልፉዋል። ትናንት ረቡዕ የቀብሩ ሥነ ስርዓት በአምቦ ከተማ ተፈጽሙዋል።