የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ማስተር ፕላን መሰረዙን ገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ የአዲስ አበባና ፊኒፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ወሰነ። ክልሉ ከአዲስ አበባ ከተማ ያገኛል የሚባለዉ ልዩ ጥቅምም ባጭር ጊዜ ምላሽ ያገኛል ብሏል።