ካሜሩን በፖሊስ ጣብያ ላይ ጥቃት አድርሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስራለች

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

ካሜሩን የሰብአዊ መብት ረገጣን፣ የጭካኔ እርምጃንና እስረኞችን ለማሳመን ይፈጸማል ያሉትን ሰቆቃ በመቃወም ዋና ከተማዋ ያዉንዴ ውስጥ የሚገኝ ፖሊስ ጣብያ ላይ ጥቃት አድርሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስራለች።