የአክሰስ ደምበኞች፡- መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ ተገቢውን ክትትል አያደርግም
Your browser doesn’t support HTML5
የአክሰስ (Access Real Estate) ደምበኞች፣ መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ (Real Estate) ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር አያደርግም በማለት እያማረሩ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5