የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፥ በዓቃቤ ሕግና በቀድሞ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል በእነ አቶ ሃብታሙ አያሌው መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሳኔ እንዳልደረሰ አስታወቀ። ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። መለስካቸው አምሃ ተከታትሏል።
Your browser doesn’t support HTML5