80 ህገ-ወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሶማሌ-ላንድ ሲያዙ፣ ሰባት መሞታቸው ታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በራስ-ገዟ ሶማሌ-ላንድ የሚገኙ ባለሥልጣናት በሰጡት መግለጫ፣ ወደ ባሕረ-ሰላጤው ያመሩ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ህገ-ወጥ ስደተኞች፣ ሰሜናዊ ሶማልያ ውስጥ ትናንት ማታ መያዛቸውን አስታወቁ።