የሪያክ ማቻር ደጋፊ አማጽያን እና የደቡብ ሱዳን ስልጣን ክፍፍል ስምምነት

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕረዚዳንት ሪያክ ማቻር ደጋፊ አማጽያን ትላንት ከሀገሪቱ መንግስት ጋር በመዲናይቱ ጁባ የተፈረመው የስልጣን ክፍፍል ስምምነት ሃገሪቱ ወደ ሰላም እንድትቃረብ የሚያደርግ አንድ ተጨማሪ እርምጃ ነው በማለት ትልቅ ስኬት እንደሆነ እየገለጹ ነው። የእንግሊዘኛው ክፍል ባልደራባችን ጀምስ ባቲ ያጠናቀረውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።