ዩናይትድ ስቴትስ፥ ናይጄሪያ ከቦኮ ሐራም ጋር በምታካሂደው ውጊያ የሚረዱ ተሽከርካሪዎች ሰጠች

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

11 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱትን ተሽከርካሪዎች፥ በዛሬው እለት ሌጎስ የሚገኙት የናይጄሪያ ወታደራዊ ባለሥልጣናት መረከባቸውን በዚያ ከሚገኘው የአሜሪካ ቆንሲላ ጽሕፈት ቤት የወጣ መግለጫ ያስረዳል።