እደገና ያገረሸው የኦሮሚያ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን በጋራ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ፣ ከአንድ ዓመት ከስድስት ወር በኋላ እደገና ያገረሸው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። የኦሮምኛ ዝግጅት ባልደረቦች በምእራብ ሃረርጌ ሂርና፣ ሃሮማያ፣ በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ስሬ፣ ነቀምቴ እና ሻሸመኔ ነዋሪዎችንና ፖሊስ አነጋግረው ያጠናቀሩት ዘገባ አለ፣ ጽዮን ግርማ አቅርባዋለች። ዝርዝሩን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።