በአዳማ ዩኒቬርሲቲና በምስራቅ ሃረርጌ የተቃዉሞ ሰልፎች መካሄዳቸዉ ታዉቋል
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አሰባና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልማት ዞን የተቀናጀ ልማት ማስተር ፕላን እቅድ የተባለዉን በመቃወም ዛሬም በኦሮሚያ ልዩ ልዩ አካባቢዎት የተቃዉሞ ሰልፎች ተካሄዷል።
Your browser doesn’t support HTML5