የኦሮሞ ማህበረሰብ መሪ በኬንያ ጥገኝነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያን ለመንግሥት አሳልፋ ሰጠች በማለት ከሰሱ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈዉ ሳምንት ፍጻሜ ኬንያ ቁጥራቸዉ 25 የሚደርሱ ኢትዮጵያዉያን ጥገኝነት ጠያቂዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፋ ሰጠች ሲሉ በናይሮቢ የኦሮሞ ማህበረሰብ ተወካይ ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5