ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ያላትን የሰው-አልባ አሮፕላን ማረፊያ መዝጋቷን አስታወቀች

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ኢትዮጵያ አርባ-ምንጭ ውስጥ ያላትን የሰው-አልባ አሮፕላን ማረፊያ መዝጋቷን አስታወቀች። ይህ አየር ጣቢያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በክልሉ ካላት የፀረ-ሽብርተኛነት ዘመቻ ጥረቶቿ አንዱ እንደነበር ይታወቃል።