ፓኪስታን ድንበር በሚገኝ የህንድ የአየር ክልል ለመቆጣጠር የተጀመረ ጦርነት ዛሬም ቀጥሏል

Your browser doesn’t support HTML5

ፓኪስታን ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የህንድ የአየር ክልል ለመቆጣጠር የተጀመረው ጦርነት ዛሬ ሰኞ 3ኛ ቀኑን ይዟል። ወታደራዊ ባለሥልጣናት በሰጡት ቃል ቢያንስ ሁለት ታጣቂዎች በአንድ ህንፃ ውስጥ ተጣብቀውና መውጫ አጥው እንደሚገኙ ገልጸዋል።