ጀርመን የአውሮፓው ሼንገን ቀጣና አደጋ ላይ መሁኑን አስጠነቀቀች

Your browser doesn’t support HTML5

ፓስፖርት የማያስፈልገው የአውሮፓው ሼንገን ቀጣና አደጋ ላይ መሆኑን ጀርመን አስጠነቀቀች። ጀርመን ይህንን ማስጠንቀቂያ ይፋ ያደረገችው ፍልሰተኞችን ለመቆጣጠር በሚል ስዊድንና ዴንማርክ አዲስ የድንበር መቆጣጠሪያ ሕግ በማውጣታቸው እንደሆነም ታውቋል።