በኢትዮጵያ እርዳታ ፈላጊው 18 ሚሊየን ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድሞም በሴፍቲ ኔት ታቅፈው ምግብ በቋሚነት የሚረዱትን ጨምሮ በመጭዎቹ ወራት የተረጂው ቁጥር 18 ሚሊየን መሆኑ ተገልጿል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5