የዴሞክራቲክ ኰንጎ መሪ ለተቃዋሚዎች ምሕረት ሰጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚደንት ዦሴፍ ካቢላ ለተቃዋሚው የቢ ዲ ኬ (BDK) ማለትም የባንዱ ዲያ ኮንጎ (Bundu dia Kong)o እስረኞች የሰጡት ምህረት፣ ዕድሜያቸው ከ70 ዓመት በላይ ለህኑ ነገር ግን የጦር ወንጀለኞች፣ ሙስና ፈጻሚዎች፣ የወሲብ ተከሳሾችንና ለአገር ደኅንነት ስጋት የሆኑትን አይጨምርም ተብሏል።