ካሜሩን ነውጠኞችን ለመዋጋት የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች መቀላቀላቸውን በደስታ ተቀበለች

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የካሜሩን ፕሬዘዳንት ፓል ቢያ (Paul Biya) ሀገራቸው ከ ቦኮ ሐራም (Boko Haram) ነውጠኞች ጋር በምታካሂደው ውጊያ ለማገዝ፥ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች መቀላቀላቸውን በደስታ ተቀብለዋል። ብዛት ያላቸው ካሜሩናውያን ግን፥ በውጊያው የሜሪካውያኑን ወታደሮች ሚና እስካሁን አልተረዱም።