ድምጽ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ጸሃፊ አቶ በቀለ ነጋ ከቤታቸው እንዳይወጡ ተደርገዋል ዲሴምበር 31, 2015 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 መንግስት በኛ ድርጅት ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ የሚያስችሉትን እርምጃዎች እየወሰደ ነው ሲሉም የኦፌኮ ሊቀ-መንበር ዶክተር መራራ ጉዲና ተናግረዋል።