የቡሩንዲው ፕሬዝደንት የሰላም አስከባሪ ኃይል በሃገራቸው እንዳይገቡ አስጠነቀቁ
Your browser doesn’t support HTML5
ሃገራቸው ውስጥ የሚመድብ ማንኛውም የሰላም አስከባሪ ኃይል እንደ ጥቃት ስለሚቆጠር፥ ምላሽ ይሰጣል ሲሉ የቡሩንዲው ፕሬዝደንት አስጠነቀቁ።
Your browser doesn’t support HTML5