ቡርኪና ፋሶ የብሄራዊ ሸንጎ ሊቀመር መረጠች

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

ቡርኪና ፋሶ የቀድሞ ፕረዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ (Blaise Compaore) አጋር የነበሩትና በኋላ ተቃዋሚያቸው የሆኑትን ሳሊፍ ዲያሎን (Salif Diallo)የብሄራዊ ሸንጎ ሊቀመንበሩዋ አድርጋ መርጣለች።