ድምጽ የኢቦላ ቫይረስ በምዕራብ አፍሪቃ ዛሬ በሚያበቃው ዓመት ተሸንፏል ዲሴምበር 31, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 ኢቦላ ቫይረስ ዛሬ በሚያበቃው 2015 ዓመት ሶስት ሺህ የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት አጥፍቷል። ሆኖም ቫይረሱ በምዕራብ አፍሪቃ ተሸንፏል።