የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር የቱርክ የጦር ሓይሎች ከኢራቅ እንዲወጡ አሳሰቡ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የቱርክ የጦር ሓይሎች ከኢራቅ በአስቸኩዋይ መውጣት አለባቸው በማለት የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥሪ አቅርበዋል። የዜና ዘገባችንን ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።