ሰማያዊ ፓርቲ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻቸውን ይወጡ ሲል ጥሪ አቀረበ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ሕዝባዊ መንግሥት መመሥረትና የሃገሩን ሉዓላዊነት መጠበቅ የአንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻቸውን ይወጡ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አቀረበ። ሰማያዊና መድረክ ተባብረው በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ እየተወያዩ መሆናቸውም ተገለጸ።